🛑 ኢትዮጵያን በመወከል 2019 ላይ "Miss Progress international" የሚለውን ውድድር ያሸነፈችው ተወዳዳሪ ቅሳነት የምትባል የትግራይ ተወላጅ ስትሆን ውድድሩን ካሸነፈች ቦሀላ ስትጠየቅ
"ምርጥ የባህላዊ ልብስ እና አለባበስ" በሚለው ነው" ያሸነፍኩት ብላ ነበር።
በእርግጥም ዛሬ በ #ሩት_ይርጋለም ላይ የተፈጸመውን ዘመቻ ባያክልም ያኔም ቅሳነትን ሲረግሙ የነበሩት ናቸው ሩት ይርጋለም ላይ የዘመቱት።
የኦሮሞን የባህል ልብስ ለብሳ በመወዳደሯ "ለምን የኛን የባህል ልብስ ለብሰሽ አልተወዳደርሽም " ያላት ተጋሩ ግን አላጋጠመም።👂🤘
~📸 Video Credit [©Elias Bekele] ✍️
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
📌 t.me/Fastsinfo99
🌴 🌴 🌴
September 3, 2026 88