📣 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🕋 🟢ኢንሻአላህ ዑምራ ወደ ማድረግ ህልማችን እየቀረብን ነው። ኒያችን እየተሳካ ነው። በምኞት አንታሰርም፣ በገንዘብ አንገደብም፣ ከኛ የሚጠበቀው ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣ መፅሀፉን በአስተውሎት እያጤኑ ማንበብ፣ ፈተናውን በእርጋታ እየተፈተኑ መወዳደር ብቻ ነው ። በእርግጥም መሄጃ ቀናችን ሩቅ አይደለም። አላህም እንዲህ ይላል وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَى (٥). {ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡} 📖 የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው። አልሐምዱሊላህ ለጛራ ሒራ ንባብ ውድድር ፣ቤተሰብ ፣ጓደኛ፣ እየሆኑ በጀመዓ በጀመዓ እየተመዘገቡ ያሉ ወዳጆች ብዙ አሉ። አሁንም መመዝገብ እና ንባብ መጀመር ትችላላቹ ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ...... ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 📊🌐 https://sulmahira.et/register?ref=121 ⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121 🏢በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 🌟0946248626 🌟0942189967 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🕋 🟢ኢንሻአላህ ዑምራ ወደ ማድረግ ህልማችን እየቀረብን ነው። ኒያችን… — Faiz Waver — TG.ME
September 5, 2026 2.3K 15