አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🎉 አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🇪🇹… — Faiz Waver — TG.ME

🟢 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🎉

አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።

🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ  ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖

በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ
የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ   የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ  ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖


📝 የውድድሩ ሂደት

📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት

📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ

📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን

🏆 የሽልማት ዝርዝር


🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋

🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱

🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻

🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች

📲 ለመመዝገብ
https://sulmahira.et/register?ref=121

💻በቴሌግራም ቦት:

https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121

🏢 በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት

📞 በስልክ: 0942189967  0946248626

አዘጋጅ: Falah Islamic Organization
ከሡልማሒራ ተቋም  ጋር በመተባበር
https://t.me/sulmahira_et


AZIYARA TOUYRS ( አዚያራ ቱርስ) — የእርስዎን የዑምራ ጉዞ በእምነትና፣ በምቾት የሰከነ ያደርገዋል።
❤3
September 3, 2026 3.7K 30