FN SPORTS በኢትዮጵያ™ዚነዲን ዚዳን ስለ ሜሲ የባሎንዶር እድል🗣 " ለሱ መቶ ጊዜ ድምፅ እሰጣለሁ። እሱ ቢያሸንፍ ምንም አልደነቅም። ስለ የምንግዜም ምርጥ ተጫዋችነቱ አሁንም ድረስ ጥርጣሬ ያለው ሰው በእውነት እሱ የእግር ኳሱ ማህበረሰብ አካል አይደለም።"433 ዚዳን ስለሰጠው አስተያየት ከእውነት የራቀ እና ፈፅሞ ያልተሰጠ አስተያየት ነው ሲሉ ዘግበዋል❌SHARE | @FN_SPORTSt.me/FN_SPORTS/1926051042