ሊቨርፑል አዲስ የማልያ ላይ የፊት ስፖንሰር አግኝተዋል!የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በአምስት አመት ውል ከቱርኪሽ ኤይርላይንስ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።ሊቨርፑል ከዚሁ ስምምነት በአመት 60 ሚሊዮን ፓውንድ የሚያገኝ ይሆናል።ስምምነቱንም ከ2027/28 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ክለቡ አሳውቋል።SHARE | @FN_SPORTSt.me/FN_SPORTS/192368Translate21September 8, 2026 2.2K