FN SPORTS በኢትዮጵያ™: post #192365 — TG.ME

🚨 ማንችስተር ሲቲ የአትሌቲኮ ማድሪድን የክንፍ ተጫዋች አሌክስ ባኤናን እየተከታተለ ቢሆንም በጥር ወር የዝውውር መስኮት ተጫዋቹን ለማስፈረም ጥረት የማድረግ ዕድሉ አነስተኛ ነው።

ሲቲ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢሊማን ንዲያዬን እና አላን ኤሊያስን ካስፈረመ በኋላ የአጥቂ መስመሩ በቂ ጥራትና ብዛት እንዳለው ያምናል።

ኒውካስል ዩናይትድ እና አስቶን ቪላም ከዚህ የ25 ዓመት ተጫዋች ጋር ስማቸው ቢነሳም ባኤና አሁንም በሲቲ የዝውውር ዕቅድ ዝርዝር ውስጥ ይካተታል።

- [footyinsider247]

SHARE | @FN_SPORTS
❤2🔥2👍1🏆1