ሆሴ ሞሪንሆ በቤቲስ ጨዋታ ላይ፡- “የሪያል ማድሪድ ካፒቴን ቢጫ ካርድ ለምን ተመለከተ ?” “ቪኒሲየስ ወደ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

🗣️ ሆሴ ሞሪንሆ በቤቲስ ጨዋታ ላይ፡-

“የሪያል ማድሪድ ካፒቴን ቢጫ ካርድ ለምን ተመለከተ ?”

“ቪኒሲየስ ወደ ዳኛው ቀርቦ ሊያናግረው ገና ወደእርሱ ሳይጠጋ ነበር ቢጫ ካርድ ያየው ፣ ይህ ለምን እንደሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ።”

“ ይህ ካልሆነ ታዲያ ለምንድነው ካፒቴኑ ዳኛውን በትህትና በማነጋገር ማብራሪያ እንዲሰጥለት የመጠየቅ መብት እንዳለው ሁልጊዜ ሲነገረን የኖርነው ?” ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

SHARE |  @FN_SPORTS
❤6👍2👏2
September 7, 2026 2.1K