FN SPORTS በኢትዮጵያ™: post #192261 — TG.ME

የሃንሲ ፍሊክ ባርሴሎና በዚህ የውድድር ዘመን 17 ጎሎችን አስቆጥሯል! 😳

5-0 ኤልቼ አሸንፏል
አትሌቲክስ ክለብ 2-0 አሸንፏል
ራዮ ቫሌካኖ ላይ 5-2 አሸንፏል
ቫሌንሲያ ጋር 5-0 አሸንፏል

100% የማሸነፍ ሪከርድም 👏

SHARE | @FN_SPORTS
❤14👍1🔥1