🚨✅አርሰናል ከቼልሲ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት ዘጠኝ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገደም፦
◉ አሸነፈ 4-2
◉ አሸነፈ 1-0
◉ አሸነፈ 3-1
◉ አቻ 2-2
◉ አሸነፈ 5-0
◉ አቻ 1-1
◉ አሸነፈ 1-0
◉ አቻ 1-1
◉ አሸነፈ 2-1
ይህ ከ1995 እስከ 2005 ባለው ጊዜ ውስጥ ካስመዘገቡት የ19 ጨዋታዎች ያለሽንፈት ጉዞ ወዲህ፣ ከቼልሲ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ያስመዘገቡት ምርጥ ያለሽንፈት ጉዞ ነው።
#ARSCHE
SHARE | @FN_SPORTS

11
1September 6, 2026 2.2K 1