ሉካ ሞድሪች ለባሎን ዶር (Ballon d’Or) ሽልማት ከኪሊያን ምባፔ፣ ሮድሪ እና ጁድ ቤሊንግሃም መካከል… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

🚨 ፡ ሉካ ሞድሪች ለባሎን ዶር (Ballon d’Or) ሽልማት ከኪሊያን ምባፔ፣ ሮድሪ እና ጁድ ቤሊንግሃም መካከል ተመራጭ ወይም አሸናፊ ማን እንደሆነ ሲጠየቅ..

🗣️ "አላውቅምማንንም ሰው መጥቀስ ወይም ሽልማቱ ለማን እንደሚገባ መናገር አልፈልግም። ስሞችን ከመጥቀስ መቆጠብን እመርጣለሁ።"

SHARE | @FN_SPORTS
❤19👍5
September 6, 2026 2.1K