ኤርሊንግ ሃላንድ ከኪሊያን ምባፔ እና ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በመብለጥ 300 ግቦች ላይ ለመድረስ ትንሽ ጨዋታ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

🚨 ኤርሊንግ ሃላንድ ከኪሊያን ምባፔ እና ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በመብለጥ 300 ግቦች ላይ ለመድረስ ትንሽ ጨዋታ የፈጀበት ተጨዋች ሆኗል።

ይህንን ቁጥር ከእሱ በበለጠ ያስመዘገበው ብቸኛው ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ ብቻ ሲሆን፣ እሱም ይህንን ያሳካው በ365 ጨዋታዎች ውስጥ ነው።

SHARE | @FN_SPORTS
❤14👍2🔥2🏆1
September 6, 2026 2.3K 1