በእንግሊዝ እግር ኳስ ከፍ ባለው እርከን ለሁለት ተከታታይ የውድድር ዘመናት በመጀመሪያዎቹ 3 ጨዋታዎች ግብ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

በእንግሊዝ እግር ኳስ ከፍ ባለው እርከን ለሁለት ተከታታይ የውድድር ዘመናት በመጀመሪያዎቹ 3 ጨዋታዎች ግብ ማስቆጠር የተሳናቸው ቡድኖች 2 ብቻ ናቸው።

- ኢፕስዊች ታውን (1969/70 እና 1970/71)
- አስቶን ቪላ (2025/26 እና 2026/27)

SHARE | @FN_SPORTS
❤14
September 5, 2026 2.8K