ከ2 አመት በፊት በዚች ቀን ክርስቲያኖ ሮናልዶ 900ኛ ግቡን ከመረብ ማነካካት ቻለ !! አሁን ላይ ክሪስ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

ከ2 አመት በፊት በዚች ቀን ክርስቲያኖ ሮናልዶ 900ኛ ግቡን ከመረብ ማነካካት ቻለ !!

አሁን ላይ ክሪስ 1000 ግቦች ላይ ለመድረስ 22 ብቻ ይቀረዋል !

SHARE | @FN_SPORTS
❤14
September 5, 2026 1.8K