🚨 ቨርጂል ቫንዳይክ በሊቨርፑል አብሮት ቢጫወት ደስ ይለው የነበረውን ተጫዋች ሲገልፅ፦
“ኬቨን ዴብሩይን። እጅግ ድንቅ ተጫዋች ነው።"
"ለሊቨርፑል ተጫውቶ ቢሆን ኖሮ፣ ካሳካነው በላይ የበለጠ ስኬት ማሳካት እንችል ነበር ብዬ አስባለሁ።"
"ኳስ በእግሩ ላይ ሲሆን እጅግ ድንቅ ነው፤ ከዘመናዊ የመሀል ሜዳ ተጫዋች የምትፈልገውንም ሁሉ አለው። ተጭኖ መጫወት፣ ጎል ማስቆጠር፣ የጎል እድል መፍጠር እና ጨዋታን መቆጣጠር ይችላል።"
"ለእኔ እጅግ ምርጥ ተጫዋች ነው።”
SHARE | @FN_SPORTS

16
6
4
1September 5, 2026 1.2K