በፕሪሚየር ሊጉ ባለፈው የውድድር ዘመን አንድ ለአንድ ተከላካዮችን ብዙ ጊዜ አሸንፈው ማለፍ ከቻሉ 4 ተጫዋቾች መካከል ሶስቱ አሁን ላይ መገኛቸው ማንችስተር ሲቲ ነው።1ኛ- ጄሬሚ ዶኩ(191)3ኛ- ኢሊመን ኒዲያዬ(143)4ኛ-አንቷን ሴሜኒዮ(132)SHARE | @FN_SPORTSt.me/FN_SPORTS/191271Translate7September 2, 2026 1.1K