ብራድሌይ ባርኮላ ስለ ኢራኦላ፦
“እዚህ ከመጣሁ በኋላ ከእሱ ጋር ብዙ ጊዜ ማውራት ችያለሁ። እናም ጥራቴ ለዚህ ቡድን ትልቅ ተጨማሪ ነገር እንደማመጣ እና በእኔ ላይ እንደሚተማመን ነግሮኛል። በእኔ ላይ እምነት ነበረው፣ እናም ይህ ነው ወደዚህ ቡድን እንድመጣ ያደረገኝ። ምክንያቱም ከአሰልጣኝህ እምነትና ድጋፍ ሲኖርህ በሜዳ ላይ ጥሩ መሆን ትችላለህ። ስለዚህ እንደዚህ ካለ ጥሩ አሰልጣኝ ጋር መስራት በጣም ጥሩ ነገር ነው።”
SHARE | @FN_SPORTS

11August 31, 2026 1.9K