ክፍለ ጦሩ በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል የአቅመ ደካማ ቤት ሰርቶ አስረከበ።
የኢፊዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጷጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም
የ6ኛ ዕዝ አዘዞ ክፍለጦር በሰሜን ሸዋ ዞን ሂዳቦ አቦቴ ወረዳ የአቅመ ደካማ ቤት ሰርቶ ማስረከቡን የአዋሽ ኮር ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ጋዲሳ ዲሮ ተናገሩ ።
ኮሎኔል ጋዲሳ ዲሮ ክፍለጦሩ ከግዳጅ ጎን ለጎን በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል ህዝባዊነቱን አቅመ ደካሞችን በመደገፍ እያረጋገጠ ይገኛል ብለዋል።
የአዘዞ ክፍለጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል ደረጀ ኤርጳሳ በበኩላቸው ክፍለጦሩ በራስ ተነሳሽነት 233 ሺህ ብር በማወጣት ለወይዘሮ በለጡ 30 ዚንጎ ቆርቆሮ ቤት ሰርቶ ማስረከቡን ተናግረዋል።
ዘጋቢ አያልቅበት ገዛኸኝ
ፎቶ ግራፍ ንጉስ አበራ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
https://dfmc.mod.gov.et/
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
https://www.facebook.com/fdredefense.official
16
14
2
1September 9, 2026 3.2K