ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™: post #18813 — TG.ME

📍 ይጠልጥ ቻናላችንን ፈጣን፣ተደራሽ...ለማድረግ ሲባል የወጣ የአድሚንነት ማስታወቂያ

🇦🇹 ክለባችን በ 2018 ዓ.ም የውድድር ዘመን የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ለቻናላችን ቤተሰቦች በፍጥነት ለማድረስ እንዲሁም እንደ ቴሌግራም ሚድያ ተጠናክረን ለመምጣት አስበናል

አድሚን ለመሆን መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

- የክለባችን የልብ ደጋፊ የሆነ/ች
- የክለባችንን Official ዜናዎች በፍጥነት መዘገብ የሚችል/የምትችል
- በቂ የሆነ የ Internet Acess ማግኘት የሚችል/የምትችል
-ስለ ክለባችን ብቻ የሚወጡ የተረጋገጡ ዜናዎችን በፍጥነት መዘገብ የሚችል/የምትችል

ከላይ የጠቀስናቸውን መስፈርቶች የምታሟሉ @FASILKFCBOT ላይ መመዝገብ ትችላላቹ

-------------------------------------

#እናመሰግናለን 🙏

©ፍሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

@FASILSC
❤61👍12🥰3
October 3, 2025 9.8K 15 6