Event Addis Media: post #6971 — TG.ME

🔶3ኛው ‘አዲስ ኬክ እና ቤክ ኤክስፖ’ ይካሄዳል

በኤክስፖው ላይ ታዋቂ ካፌዎች፣ ዳቦ ቤት እና ኬክ ቤቶች እንዲሁም የኬክ ጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች ይሳተፋሉ።

በተጨማሪም የተለያየ ባለሙያ ሼፎች ስለ ኬክ አሰራር እና የዘርፉን አዳዲስ ነገሮች ትምህርት እና ልምድ ይሰጣሉ።

እንዲሁም የተለያዩ ጌሞች፣ የሼፎች ውድድሮች እና ለታዳሚዎች የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ውድድሮች መዘጋጀታቸውን አዘጋጆቹ ለአራዳ አስታውቀዋል።

3ኛው ‘አዲስ ኬክ እና ቤክ ኤክስፖ’ addis cake and bake expo ከነሐሴ 15 እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር ይካሄዳል።

መግቢያው በነፃ በመሆኑ ታዳሚዎች ይህን ልዩ ኩነት እንዲታደሙ ጥሪ ቀርቧል ሲል አራዳ ኤፍ ኤም ዘግቧል።

ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1

ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
❤12🥰1
August 11, 2026 2.5K 66