Major Housing Finance Breakthrough in Ethiopia!
The National Bank of Ethiopia (NBE) and the International Finance Corporation (IFC) have signed a landmark framework to establish Ethiopia’s first 100 Billion Birr Mortgage Refinance Company—backed by a $200M USD commitment from the IFC!
Key Highlights:
🔹 Unlocking Bank Liquidity
🔹 Faster Loan Processing
🔹 Increment for Capital Market Depth
Read more on ET Securities
======================
#ETSecurities #EthiopiaFinance #HousingFinance #NBE #IFC #MortgageRefinance #ESX
በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ፋይናንስ ዘርፍ ትልቅ ምዕራፍ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (NBE) ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር በመሆን 100 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያለው የመኖሪያ ቤት ድጋሚ ፋይናንስ ኩባንያ ለማቋቋም ስምምነት ተፈራረሙ! IFC ለዚህ ፕሮጀክት 200 ሚሊዮን ዶላር የመጀመሪያ ካፒታል ያቀርባል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
🔹 የባንኮችን የካፒታል እጥረት መፍታት
🔹 የብድር አቅርቦትን ማፋጠን
🔹 የካፒታል ገበያን ማጠናከር
ሙሉ ዘገባውን በ ET Securities ያንብቡ!
https://etsecurities.com/nbe-ifc-sign-lan…finance-facility
#ETSecurities #Ethiopia #HousingFinance #NBE #IFC #Mortgage #ESX @Etstocks

September 3, 2026 120