ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa: post #2196 — TG.ME

ቀን 23/11/2018
የሐዘን መግለጫ
በትምህርት ቤታችን የ11ኛ ክፍል ተማሪ የነበረ እና ወደ 12ኛ ክፍል የተዘዋወረ ታዬ ግርማ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለክፍል ጓደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን !!

ኢትዮ ጃፓን አጠ/2ኛ/ደረጃ ት/ቤት !!
🙏57🤔10❤8
July 30, 2026 2.8K 22