📊 ብሩኖ ፈርናንዴዝ በጥር 2020 ማንቸስተር ዩናይትድን ከተቀላቀለ በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ ከስድስት የውድድር ዘመናት በአምስቱ ውስጥ ከፍተኛውን የጎል እድሎችን ፈጥሯል።◉ 2020/21 (90)◉ 2022/23 (119)◉ 2023/24 (114)◉ 2024/25 (91)◉ 2025/26 (136)SHARE 📲 @EthioEplt.me/EthioEpl/64466Translate1421September 8, 2026 2.2K 2