❗️የማንቸስተር ዩናይትድ የቻምፒዮንስ ሊግ ቡድን ስብስብ :-
📌 ግብ ጠባቂዎች :-
ላመንስ ፣ ዳርሎው ፣ ሄተን ፣ ሚንጎ
📌 ተከላካይዎች :-
ዳሎት ፣ ማዝራዊ ፣ ዴላይት ፣ ማጉዌር ፣ ማርቲኔዝ ፣ ዶርጉ ፣ ሾው ፣ ሄቨን
📌 የመሃል ሜዳ ተጫዋቾች :-
ማውንት ፣ ፈርናንዴዝ ፣ ሳንቶስ ፣ ቴሌማንስ ፣ ባሌባ ፣ ኡጋርቴ
📌 አጥቂዎች :-
ራሽፎርድ ፣ ኩንሃ ፣ ዚርክዚ ፣ አማድ ፣ ምቤሞ ፣ ቶምፕሰን ፣ ሴስኮ
📋 ማይኖ እና ዮሮ በቡድን ዝርዝር B ውስጥ ይካተታሉ። እነሱ ከ21 ዓመት በታች የሆኑ እና ቢያንስ ለሁለት ዓመታት በክለቡ ውስጥ የቆዩ ተጫዋቾች ናቸው።
የአካዳሚ ተጫዋቾች መመዝገብ የለባቸውም። ስለዚህ በማንኛውም ጊዜ ወደ ቡድኑ ሊካተቱ ይችላሉ።
SHARE 📲 @EthioEpl

53
13
6
3September 4, 2026 6.9K 3