🚨 ፋብሪዚዮ ሮማኖ አርሰናል በኤታን ንዋኔሪ የውሰት ስምምነት ውስጥ በጥር ወር ኮንትራቱን ለማቋረጥ የሚያስችል አንቀፅ እንዳካተተ አረጋግጧል።
ክለቡ አስፈላጊ ከሆነ ተጫዋቹን በመሃል ወደ ቡድኑ መልሶ ሊያመጣው ይችላል። እንዲሁም እንግሊዛዊው ተጫዋች በቻምፒየንስ ሊግ ከአርሰናል ጋር ሊጫወት ይችላል 👀
SHARE 📲 @EthioEpl

27
5
1
1September 3, 2026 3.4K 1 1

27
5
1
1