ማንቸስተር ዩናይትድ ዮሪ ቲሌማንስን ከማስፈረሙ በፊት ሊዮን ጎሬትዝካን ለማስፈረም ፍላጎት ነበረው።
ጎሬትዝካ ከባየርን ሙኒክ ከለቀቀ በኋላ ነፃ ወኪል ሆኖ ነበር ፤ ነገር ግን በመጨረሻም ተጫዋቹ አስቶን ቪላን ለመቀላቀል መረጠ። ከዚያም ዩናይትድ የቲሌማንስን የ35 ሚሊዮን ፓውንድ የውል ማፍረሻ በመክፈል ተጫዋቹን አስፈረመ።
[ James Ducker, The Telegraph ]
SHARE 📲 @EthioEpl

12
4
3
2September 3, 2026 3.7K 1 3