⚽️ | ማንችስተር ዩናይትድ የ2026/27 የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከተዘጋ በኋላ :-
ያስፈረማቸው ✅
✅ አንድሬ ሳንቶስ - ከቼልሲ
✅ ዮሪ ቲሌማንስ - ከአስቶን ቪላ
✅ ካርሎስ ባሌባ - ከብራይተን
✅ ካርል ዳርሎው - ከሊድስ
የለቀቃቸው ❌
❌ ካሴሚሮ - ወደ ኢንተር ማያሚ
❌ ራስመስ ሆይሉንድ - ወደ ናፖሊ
❌ ጃደን ሳንቾ - ነፃ ወኪል
❌ ቲሬል ማላሲያ - ነፃ ወኪል
❌ አልታይ ባይንዲር - ወደ ሴልታ ቪጎ
SHARE 📲 @EthioEpl

30
6
4
2September 2, 2026 7.1K 1 4