⚽️ | ማንችስተር ሲቲ የ2026/27 የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከተዘጋ በኋላ :-
ያስፈረማቸው ✅
✅ ኤሊዮት አንደርሰን - ከኖቲንግሃም ፎረስት
✅ አዩብ ቡዋዲ - ከሊል
✅ አለን - ከፓልሜራስ
✅ ኤሊማን ንዲያዬ - ከኤቨርተን
✅ ኤንዞ ፈርናንዴዝ - ከቼልሲ
የለቀቃቸው ❌
❌ ሳቪኒዮ - ወደ ቶተንሃም
❌ ቲጃኒ ሪንደርስ - ወደ አል-ቃዲሺያህ
❌ ሮድሪ - ወደ ባርሴሎና
❌ ኒኮ ጎንዛሌዝ - ወደ ኒውካስል
❌ ኦማር ማርሙሽ - ወደ ቶተንሃም (ውሰት)
❌ ጃክ ግሬሊሽ - ወደ ኤቨርተን
❌ ጄምስ ትራፎርድ - ወደ ሊድስ ዩናይትድ
❌ ናታን አኬ - ወደ ፌነርባቼ
❌ ጆን ስቶንስ - ወደ ኢንተር ሚላን
❌ በርናርዶ ሲልቫ - ወደ ሪያል ማድሪድ
SHARE 📲 @EthioEpl

16
10
5
1September 2, 2026 4.9K 2 2