የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የ2026/27 የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከተዘጋ በኋላ :- ያስፈረማቸው ✅ ✅… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

⚽️ | የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የ2026/27 የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከተዘጋ በኋላ :-

ያስፈረማቸው

ብሩኖ ጉማሬሽ - ከኒውካስል ዩናይትድ
ኤዝሪ ኮንሳ - ከአስቶን ቪላ
ክሪስቶስ ዞሊስ - ከክለብ ብሩጅ
ፒዬሮ ሂንካፔ - ከባየር ሌቨርኩሰን
ኢላን ሜስሊየር - ከሊድስ ዩናይትድ

የለቀቃቸው

ሊንድሮ ትሮሳርድ - ወደ ቤሺክታሽ
ጃኩብ ኪዊዮር - ወደ ፖርቶ
ክርስቲያን ኖርጋርድ - ወደ ኤቨርተን
ጋብሬል ማርቲኔሊ - ወደ አል-ሂላል
ካርል ሄይን - ወደ ዌርደር ብሬመን
ኢታ ንዋኔሪ - ወደ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
ጋብሬል ጄሰስ - ወደ ባርሴሎና
ፋቢዮ ቪዬራ - ወደ ሃምቡርግ
ሬይስ ኔልሰን - ክለቡን ለቋል

SHARE 📲 @EthioEpl
❤36👍8🔥4🫡3
September 2, 2026 7.2K 7