የኤቨርተኑ ዋና አሰልጣኝ አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ባለፈው ሳምንት "ቡድናችን በቂ አይደለም" ሲል ተናግሮ ነበር።… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

🚨 የኤቨርተኑ ዋና አሰልጣኝ አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ባለፈው ሳምንት "ቡድናችን በቂ አይደለም" ሲል ተናግሮ ነበር።

ኤቨርተን በዝውውር የመጨረሻው ቀን ላይ ወሳኝ ተጫዋቾች ክለቡን መልቀቃቸውን በማረጋገጥ ስራ ተጠምዶ ነበር 😁

SHARE 📲 @EthioEpl
😁35❤8🤣1
September 2, 2026 5.5K 1