ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን ለጆሹዋ ዚርክዚ የቀረበለትን የውሰት ዝውውር ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። ይህ ማለት አጥቂው በኦልድ ትራፎርድ ይቆያል ማለት ነው።ዩናይትድ ለዚርክዚ ተተኪ ለማግኘት በቂ ጊዜ አልነበረውም። 🎖 - [ The Athletic ]SHARE 📲 @EthioEplt.me/EthioEpl/64173Translate383September 2, 2026 7.3K 1