ተጠቃሚዎች 36E የነበረውን ወደ 36.1E ቀይራችሁ Blind Scan አድርጉት ይሰራል! ነገር ግን የመቆራረጥ ባህሪ አለው ይሄም የሆነበት ምክንያት የሪሲቨር IKS ወደ V155 ስለደረሰ ነው! እርሶም በቀላሉ ሶፍትዌር በመጫን ወደ V155 በማሳደግ የለ ምንም መቆራረጥ መመልከት ይችላሉ! ሶፍtware ለማውረድ👇 @EsmaTech1Software @EsmaTech1bott.me/Esmatech1/7101May 23, 2026 818 1