ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል ❕
ምን መማር ይፈልጋል ፦
WEBSITES DEVELOPMENT
DIGITAL MARKETING
GRAPHICS DESIGN
VIDEO EDITING
enQu tutors ዝግጅቱን ጨርሶ ወደ እናንተ መቷል ጥራት ያለው ትምህርት ከማይታመን ዋጋ ጋር እኛ ጋር ብቻ አለ❕
ምን አካተናል ❓
📌 ስልጣናችን 100% Project based መሆኑ ነው ያም ተማሪዎች theoretical ከሆነ ከ traditional learning ወተው እውቀትን እና ክህሎት እንዲኖራቸው ያደርጋል ።
📌 የአንድ ለአንድ የ Upwork ስልጠና መስጠታችን ነው ( Upwork ማለት አለማቀፍ አሰሪዎች ከተቀጣሪዎች ጋር የሚገናኙበት platform ነው ) ።
📌 አንድ የተረጋገጠ Upwork ላይ ስራ እናመቻቻለን ...( ተማሪዎች ትምህርት ብቻ ሳይሆን ስራም እንዲያገኙ እናደርጋለን)
📌 አለማቀፍ ክፍያ ሚቀበሉት በተጨማሪም ክፍያ ሚፈፅሙት Payment system ( Virtual MasterCard ) ለእያንዳንዱ ተማሪ ይሰጣል .. !
📌 ከ ኢንግሊዘኛ ቋንቋ በተጨማሪ ስልጠናውን የምንሰጠው በሀገራችን ቋንቋ ይሆናል ።
📌 ስልጠናውን ተከታትለው ላጠናቀቁ ተማሪዎች ህጋዊ Certificate እንሰጣለን ።
✳️ ውስን ቦታ ብቻ አለን ቀድመው ይመዝገቡ የተሻለ ነገዎን ዛሬ ይወስኑ !
||ለመመዝገብ ፦ ⬇️
@enQututorsbot
🌍 enQu training institute!እኛን ለማግኘት ፦
PHONE ፦ +251901662566
+251908714949
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም አድራሻችንን ይቀላቀላሉ ⤵️
▪️ @enQututors
▪️ @enQututors
