📌አሁን በተማሪዎች ዘንድ ትንሽ እያሳሰባቸው ያሉ ነገሮች ❓ 📚 ለዚህም ምክር ቢጤ ENQU ACADEMY.! ❓ምን አይነት የትምህርት ዘርፍ ልግባ? ❓እዛስ ገብቼ እንዴት ነው ጥሩ ስኬትና ግሬድ ይዤ ወጣ ይሆን? ❓ከዛስ ተመርቂ ስራ የማግኘት ሁኔታው እንዴት ነው? ❓ከስራ ማግኘት በኃላ ደግሞ አለች ደሞዙ ምን ያክል ይሁን? 📌 በጠቃላይ እነዚ አሁን ያሉ ጭንቀቶች እንዴት መቀየር ይቻላል? 📌በመጀመሪያ እራስን መገምገም እኔ የቱ ጋር ነኝ...ምንድን ነው ያለኝ ብቃት(talent ..ፀጋ...ስጦታ) Naturally የሰው ልጅ የሆነ ፀጋ /talent አለው ያንን ነገር መለየት ሲሳነን ነው ሴከት ወይም የፈለግነውን ነገር ምናጣው .. ! ወዴትስ ብገባ ብቁ ልሆን እችላለሁ ❓ ወዴት አዘነብላለሁ ..የሚሉት በደምብ እራስን ማመዛዘን ከዛስ ከናንተ ችሎተ ጋር የሚሄደውን ለማግኘት እራስን ማሳመን (እኔ ያልኩት ቦታ /ያቀድኩት ቦታ እገባለሁ) ፍርሀትን ማስወገድ እምነት ማጣትን ማስወገድ(ጥርጣሬ የመሳሰሉትን) 👏የመጨረሻውን ስኬት ለመግኘት ደግሞ መጨመር ያለብን ምንድን ነው ትጋት ና መሰናክል አለመፍራት ...ፈተና እንደው ብዙዎች እንደሚሉት አስተማሪ ነው በዛ በተፈተንበት ሰዓት የሆኑ ክስተቶች መቼም አይረሱም ብለው ይደግፋሉ..እንደሚባለውም ''success is the some of small effort'' ለዚ ነው ዛሬ ላይ ምንሻገራቸው እያንዳዱ challenge ዋጋ አላቸው ነጌያችን ሚያስቀምጡት ወይም ሚወስኑት ዛሬ ያደረግነው የሚለውን ሀሳብ ብዙዎች ያስቀምጣሉ 📌እናም ዋናው ነገር ምንድን ነው ፍላጎትን ማወቅና አንዳዴም አድማስን አስፍቶ መመልከት ከሀገር እይታ የወጣ ምልከታ። ============| 📚 JOIN : @Enquacademy 📚 JOIN : @Enquacademy ============|
አሁን በተማሪዎች ዘንድ ትንሽ እያሳሰባቸው ያሉ ነገሮች ❓ 📚 ለዚህም ምክር ቢጤ ENQU ACADEMY.!… — ENQU ACADEMY — TG.ME
July 22, 2024 481 2