ET DLS CHANNEL:
New Tournament 😍⌛️
⛳️ የውድድሩ አይነት : ለ over 90 players የተዘጋጀ
🎫 መመዝገቢያ : 20 ብር
👨👨የሚያስፈልግ የሰው ብዛት: 12
🖼ውድድሩ የሚሆነው ሊግ ሲሆን ጥያቄ እና መልስ አዘጋጅተን ያሸነፈ አንድ ሰው በነፃ የሚመዘገብ ይሆናል።
⚽️ የምትወዳደሩት ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በመምረጥ ነው።
🏆 ሽልማት :
🥇 100 birr
🥈 50 birr
ለመመዝገብ በ @Andualem815 እና @rofnsk በኩል ያዋሩን‼️
ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ 🫡🫡
January 31, 2025 729 2