ምን አይነት ድራማ ነው የተመለከትነው 🔥 አከተመላት የተባለችው የባለፈው የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊዋ ጣሊያን… — ሜዳ ስፓርት በኢትዮጵያ ™ — TG.ME

ምን አይነት ድራማ ነው የተመለከትነው 🔥

አከተመላት የተባለችው የባለፈው የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊዋ ጣሊያን 90+9' ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥራ ክሮሽያን ጥላ ወደ 16 ተቀላቅላለች👏🔥

🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች

  ተጠናቀቁ'

አልባኒያ 0-1 ስፔን
ክሮሺያ 1-1 ጣልያን

ስፔን እና ጣልያን 16ቱን ተቀላትለዋል
👍1
June 25, 2024 962