ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ በተመደባችሁት ደረጃ ከ1-30 በቤተለሔም ት/ቤት እንዲሁም በት/ቤታቹ የተመደባቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርቱ እንደተጀመረ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን ወደ ትምህርቱ እየመጣቹ አይደለም ከነገ ጀምሮ በተመደባችሁበት ት/ቤት በቤተለሔም እንዲሁም በትምህርትቤታቹሁም የተመደባቹ ከዚህ በታች ስም ዝርዝር ውስጥ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርታችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ እያሳወቅን በትምህርቱ ላይ በማይገኝ ተማሪ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ እናሳስባል።
July 16, 2026 1.8K 2