#AddisAbaba : በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት ንዝረት እንደነበር ነዋሪዎች ገልጸዋል።በአንዳንድ ቦታዎችም ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች በስጋት ወደ መሬት ወርደው ተሰብስበዋል።©tikvahethiopiat.me/EAGLEDROP/1771October 6, 2024 191