𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑: post #5000 — TG.ME

ዩኒቨርስቲ በምን ሙያ ዘርፍ ብትማር ትመክራላችሁ? ምክንያታችሁስ?

@debolteam

#12ኛክፍል
ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ 583/600 ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ደረጃ ሁለተኛ ሁናለች።
========
በእንጅባራ ከተማ በአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የአሁኗ ብላቴና የነገዋ የኢትዮጵያ ህዳሴ ምልክት 583/600 ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ከሴቶች አንደኛ ደረጃ መያዟ ታውቋል።
©Awi communication
🏆62❤14👏10👍2
August 23, 2026 3.2K 18 6