🎯 የ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎች ስለሚወስዷቸው ኮርሶች አጠር ያለ ገለፃ። 📌 Communicative English Skill I 📌 Emerging Technology 📌 Anthropology 📌 Economics 📌 Geography 📌 Maths(Social) 📌 Civics and Moral Education 📌 Global Trends 📌 Physical Fitness 🙌 አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ ኮርስ መጠነኛ የሆነ ገለፃ እናድርግ። 🏹 Civics and Moral Education 📚 ዩኒቨርሲቲ ላይ የሚሰጠው የ Civics and Moral Education ኮርስ ፤ Highschool ና pre paratory ከሚሰጠው ኮርስ ጋ በፍፁም አይገናኝም። ግቢ ላይ ያለው የ Civics ኮርስ ለተማሪዎች የሚያስቸግር ከባድ ኮርስ ነው። ይህ ኮርስ በተለይ ስለ Ethics ና Morality ምንነት በስፋት ያትታል። ከ Ethics ጋ የተያያዙ የ ሞራል ፍልስፍናዎችን ና ንድፈሀሳቦችን በስፋት ይዳስሳል። በተለይ ስለ Normative ና non-normative Ethics, Teleological Ethics, Ethical Egoism and psychological Egoism, Altruism, Utilitarianism, Quality over quantity Ethics, Quantity over quality Ethics, Act and Rule Utilitarianism, Virtue Ethics, Meta Ethics በጣም በስፋት ይዳስሳል። እንዲሁም ደግሞ ስለ state, government ና citizenship ምንነት በስፋት ያጠናል በተለይ ስለ pluralist state, capitalist state, Leviathan state, Patriarchal state, minimal state, developmental state,social-democratic state, collectivized state, totalitarian state, religious state ና ስለ Citizenship በጣም በስፋት ያጠናል። 🏹 Communicative English Skill I ይህ ኮርስ የብዙ ተማሪዎችን ውጤት የሚያነሳ ነው እንግሊዝኛ ሞካሪ ከሆናችሁ። ነገር ግን የአምና ተማሪዎች ውጤታቸውን ዝቅ አድርጎባቸዋል። በዚህ ኮርስ በዋናነት የምትማሩት 🟢 Reading skill ( ልክ Entrance እንደተፈተናችሁ አይነት የ passage ጥያቄ ትፈተናላችሁ።) 🟢 Grammar( Tense , conditional sentence, Modal Verbs etc ትማራላችሁ።) mid exam, final exam እና CoC exam ላይ passive and active voice እና conditional sentence ብዙ ጥያቄ ስለሚወጡ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ተረዱት።) 🟢 Vocabulary - ከ አውዱ ተነስታችሁ የቃላቶችን ተመሳሳይ ና ተቃራኒ ትርጉም መፈለግ ነው። ብዙ ተማሪዎች ለመስራት ይቸገራሉ። ነገር ግን ወደ 5 የሚሆኑ ዘዴዎች አሉ በእነሱ መሰረት መስራት ነው። ፈተና ላይ በብዛት ይወጣል። 🏹 Geography 📚 ግቢ ላይ የምትማሩት የ Geography ትምህርትም አዲስ አይደለም። በዋናነት የኢትዮጵያን እና የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድራዊ ገፅታ ነው በዚህ ኮርስ የምትማሩት ። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍:: 🎯 Maths (Social) ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። 📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል:: 🏹 Economics 📚 ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇♂። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ። 🎯 Global Trends 📚ይህ ኮርስ ከስሙ እንደምትረዱት ፤ ፖለቲካዊ ቴክኖሎጂያዊ ና ኢኮኖሚያው አለም አቀፍ ጉዳዮችን ይዳስሳል። በተለይ አለም አቀፍ ግንኙነት(International relation) ሳይንሳዊ ምንነትን ይዳስሳል። ስለ አቀፍ ግንኙነት ንድፈ ሀሳቦችን ይዳስሳል በተለይ ስለ Liberalism, Realism , Marxism ና Constructivism የተባሉ የፖለቲካ ርዕዮቶችን ይዳስሳል። እንዲሁም ስለ Foreign Policy, National interest ና Globalization በሰፊው ይናገራል። 😁ይህ ኮርስ ለተማሪዎች የሚከብድ ኮርስ ነው። 💡 Emerging Technology. 📚 ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ ነው ፥ ከስሙ እንደምትረዱት አዳዲስ እየመጡ ያሉ ና ወደፊት አለማችን ላይ ትልቅ Impact ያመጣሉ ተብለው የታሰቡ ቴክኖሎጂዎችን ትማራላችሁ። በዚህ ኮርስ ውስጥ ስለ Data and Science ፥ ስለ Artificial intelligence ፥ ስለ Augmented Reality ፥ ስለ Virtual Reality በስፋት የምትማሩት ይሆናል ፥ በዚህ በአጠቃላይ 7 ኮርሶችን የምትማሩ ይሆናል። ውጤት መስራት የምትችሉበት ኮርስ ስለሆነ ትኩረት ሰጥታችሁ መከታተል ነው ከእናንተ የሚጠበቀው። 🏹 Physical Fitness 📚 ይህ ኮርስ ውጤት የለውም። ማለትም A, B+ ,C ምናምን ተብሎ Grade አይሰራለትም። pass or fail ነው የምትባሉት። ኳስ ሜዳ ወጥታችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ነው የምትሰሩት ፡ ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል። attendance ካልቀራችሁ እና መምህሩ የሚያሰራችሁን ስፖርት ከሰራችሁ pass ትባላላችሁ ማለትም ታልፋላችሁ። 🥺 የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች first semester course እነዚህ ናቸው። 🙌 ማስታወሻ - አንዳንድ ኮርሶች ከ ግቢ ግቢ እንደሚለያዩ ግምት ውስጥ አስገቡ ❗️Social Science ሁናችሁ ፥ 1st semester ላይ ከ እነዚህ ኮርሶች መካከል የማትወስዷተው ሊኖሩ ይችላሉ። ♡ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ https://t.me/DDU2024
የ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎች ስለሚወስዷቸው ኮርሶች አጠር ያለ ገለፃ። 📌 Communicative English… — DDU@2024 — TG.ME
September 6, 2026 340 2 1