ማንንም አልሰማም 💪 እናገራለሁ ! ህይወትህ የሚለወጠው አንተ ስትለወጥ ብቻ ነው! አመለካከትህ፣ በራስ መተማመንህ፣ የጊዜ አጠቃቀምህ፣ የገንዘብ አያያዝህ፣ ለራስህ የምትሰጠው ቦታ፣ አላማህን ማወቅህና በእቅድ መመራትህ...እነዚህ ነገሮች ሲቀየሩ እመነኝ መንፈሳዊ ህይወትህ ፣ አስተሳሰብህ ፣ የፀሎት ህይወትህ ፣ ከሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት እና በዙሪያህ ያሉ ነገሮች በሙሉ ይቀየራሉ! ስለዚህ ነገሮቹን ከመቀየርህ በፊት እራስህን ቀይር። ምርጡን ማንነትህን ቀድመህ ገንባውና …
September 6, 2025 201