This speech should be listened by every Ethiopian to understand the… — Ethiopian Diaspora Civility Forum — TG.ME

This speech should be listened by every Ethiopian to understand the greatness of their nation. በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ያስተላለፉት መልዕክት። ፕሬዝዳንቱ በንግግራቸው የኢትዮጵያ ሰላም ለመላው አፍሪካ መረጋጋትና ብልጽግና ያለውን ወሳኝ ሚና ገልጸዋል። The message delivered by former Kenyan President Uhuru Kenyatta at the closing ceremony of the Ethiopian National Dialogue. In his speech, the President highlighted the crucial role of Ethiopia's peace for the stability and prosperity of the entire African continent: https://youtu.be/WT8nCnpndNM?is=ZIcKV_tEK74cEjFN

YouTubeየኢትዮጵያ ሰላም ለመላው አፍሪካ መረጋጋትና ብልጽግና ወሳኝ ሚና አለው" ኡሁሩ ኬንያታበኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ያስተላለፉት መልዕክት። ፕሬዝዳንቱ በንግግራቸው የኢትዮጵያ ሰላም ለመላው አፍሪካ መረጋጋትና ብልጽግና ያለውን ወሳኝ ሚና ገልጸዋል። The message delivered by …
August 23, 2026 372 1