እንደምን ቆያችሁ ተማሪዎች?ሁሉ ሰላም ነው?ለማይሶሮባን ድርጅት የሂሳብ ጥያቄና መልስ ውድድር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የፊታችን ሰኞ በ29/07/2017 ዓ.ም በትምህርት ቤታችን መሰብሰቢያ አደራሽ ከቀኑ 6፡30 ላይ እንድትገኙ እና ከምዕራፍ 1 እና 2 የተዘጋጀውን ፈተና እንድትፈተኑ እናሳውቃለን።t.me/BulbulaGSS/2000TranslateApril 4, 2025 5.7K 5