BARNOOTA DIINAL ISLAAM: post #259 — TG.ME

የመዲና ጃሚዓ ስኮላርሺፕ ማመልከቻ የምዝገባ ፕላትፎርም ለ45 ቀናት ክፍት ነው። ለየሀገሩ የሚሰጠው ኮታ ውስን ስለሆነ፤ ለመማር ውሳኔ ያላችሁ ብቻ አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላትና በተከታዩ ሊንክ ቋንቋውን ወደ እንግሊዝኛ በመቀየር አመልክቱ። ባረከላሁ ፊኩም https://minhatee2.iu.edu.sa #إعلان عزيزي طالب (المنحة الخارجية):- يمكنك - وعلى مدى (45) يوما - تقديم طلب قبول للدراسة بـ #الجامعة_الاسلامية من خلال الرابط التالي 🌐 https://minhatee2.iu.edu.sa لتصفح دليل القبول 📔 https://bit.ly/IUGuide #قبول_1444

September 29, 2022 12.2K 9