ማሳሰቢያ በሚሊኒየም ክላስተር ሴንተር ለተመደባችሁ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:- ረቡዕ ነሀሴ 20 /2018 አጠቃላይ ፈተና ስለሚሰጥ ሁላችሁም ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን ትምህርቱን ለመከታተላችሁ እና ለመፈተናችሁ ሰርተፊኬት ማረጋገጫ ስለሚሰጥ እንዳትቀሩ እናሳስባለን። የበጋ ትምህርቱን መቀጠል የምትችሉት የሚሰጣችሁን ሰርተፊኬት ስታቀርቡ መሆኑን እንገልፃለን።
6August 24, 2026 2.2K