A.R.M.Y. GLC: post #682 — TG.ME

⛪️ የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን
አርሚ የወጣቶች አገልግሎት ⛪️

🗓 ቅዳሜ ነሐሴ 0️⃣9️⃣
🕰 ከ 10:00 ጀምሮ

ልዩ የሆነ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል!

Come with your friends!🧑‍🤝‍🧑

🪧 የአርሚ ራዕይ - "በቃል እና በመንፈስ የተሞሉ ለትውልዱ በሁሉ አቅጣጫ በረከት የሚሆኑ ወጣቶችን ማስነሳት!"

📍አድራሻችን፦ ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በኮሜት አፓርትመንት በኩል በስተ ግራ ባለው ቅያስ ያገኙናል፡፡

☎️ ስልክ:  0902222232
                 0900720101

🙌You all are Invited!!🙌
🙅 Don’t Miss it 🙅‍♂️
❤43🔥11
August 14, 2026 1.5K 2