🔥ኢትዮ ቴሌኮም እቤታችሁ ሆናችሁ ሲም ካርድ ማውጣጥ የሚያስችላቹን ምርጥ አሰራር አምጥተዋል።
የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ እቤታችሁ ሆናቹ order ማረግ ትችላላቹ እሱንም የምታገኙት ቴሌብር አፕ ላይ ነው በመጀመሪያ "Online teleSIM" የሚለውን ፈልጋቹ በመንካት የፋይዳ FAN ቁጥራቹን አስገብታቹ login ታረጋላቹ ከዛ በምፈልጉት አይንት መርጣቹ order ታረጋላቹ ከዛ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ብቻ ነው።
በምፈልጉት አይነት መምረጥ ትችላላቹ ፥
🔹SIM card/E SIM
🔹5G/4G
🔹ስልክ ቁጥር
🔹Prepaid/Postpaid
እነዚህን መርጣቹ ነው ሲም ካርዱን የምታወጡት
ሁሉንም ነገር ከጨረሳቹ በኋላ አንዳፍታ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ነው የሚጠበቅባቹ ቴሌ ሄዶ ሰልፍ መሰለፍ ፣ ፎቶ መነሳት የመሳሰሉትን ነገሮች የሚያስቀር አሰራር ነው።
25
14
2
1September 8, 2026 2.1K 37 22

