ChatGPT የኬንያውያንን ወጣቶች ጉሮሮ ዘጋው! 😂 ለዓመታት የአሜሪካና የአውሮፓ ተማሪዎችን የቤት ሥራ እና… — Aplus Hustler — TG.ME

🤖 ChatGPT የኬንያውያንን ወጣቶች ጉሮሮ ዘጋው! 😂

ለዓመታት የአሜሪካና የአውሮፓ ተማሪዎችን የቤት ሥራ እና Essay በገንዘብ በመጻፍ Freelance ዶላር ሲያፍሱ የነበሩ የኬንያ ወጣቶች፣ አሁን ላይ ሥራቸውን በ #ChatGPT ተነጥቀዋል።

«ተማሪዎቹ ከእኛ ይልቅ AIን በነፃ ማዘዝ መረጡ» ያሉት ወጣቶቹ ፣ አሁን ደግሞ አዲስ ሥራ ጀምረዋል፦ “AI የጻፈውን ጽሑፍ የሰው ልጅ የጻፈው ለማስመሰል ማስተካከል!” 🏃‍♂️💨
አይ ቴክኖሎጂ... ምን እነሱን ብቻ! 😄

ይህን መረጃ ያጋራው The New York Times ነው!
❤9😱1
September 5, 2026 1.9K 3 2