Family የሆነ App እየሰራሁ ነው እና Machine Learning Ai ነገር Train እያደረግኩ ነው እና
ከነዚህ bank ውጪ ከላይ ከተዘረዘሩት ውጪ Messages ብር ስትልኩ ወይ ስትቀበሉ የሚደርሳችሁን Message Comment ላይ አስቀመጡ Copy and paste አለቀባይሆን ብዙ ላይክ ላገኙ 5 ሰዎች 100 ብር እንሰጣለን Just እንደ ትብብር ደሞ የሚያምር App ነው, ደግሞ
ስንቄ ባንክ ምናምን ይበረታታል😅🙌

26
14
3
2
1August 31, 2026 2.5K 78 2