"፩ እምነት" ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ Channel: post #18005 — TG.ME

"፩ እምነት" ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ Channelበድጋሜ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ➯ቡሄ ጅራፍ ማስጮህ ➯ችቦ ማብራት ➯ሙልሙል ዳቦ ምስጢራቸው ምንድነው⁉️ ደብረ ታቦር ➯ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያዕቆብን ፣ ዮሐንስንና ጴጥሮስን ይዞ ወደ ታቦር ተራራ ከወሰዳቸው በኋላ በዚያ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበትና ሙሴና ኤልያስን ጠርቶ የህያዋንና የሙታን አምላክነቱን ያሳየበት ከዘጠኙ የጌታ ዓበይት በዓለት ውስጥ አንዱ ነው። ➱ቤተክርስቲያናችንም…
❤2
August 19, 2026 176