🔴All⚡️Exit⚡️Question⚡️(AEQ): post #11294 — TG.ME

ነጻ የስልጠና ዕድል ጥቆማ የኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ STEM Summer Program የተለያዩ ስልጠናዎች ለመስጠት ምዝገባ እያደረገ ነው፡፡  በቀሩት ጥቂት ቀናት ምዝገባዎን ያድርጉ! የስልጠና መስኮች፦ ● Coding ● Graphic Design, Multimedia & Video Production ● Digital Marketing, Content Creation & Entrepreneurship ● Electrical, Electronics & Embedded Systems ● Robotics, Automation & Intelligent Systems ● Technical Drawing & Woodworking ● CAD Design, SolidWorks & 3D Printing ● Cybersecurity & Digital Safety ● Drone Technology & Aerial Systems ● Game Applications Development ምዝገባው የሚጠናቀቀው 👇 ሐምሌ 12/2018 ዓ.ም ስልጠናው የሚጀመረው 👇 ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ላምበረት መናኸሪያ አጠገብ @AllExitQuestion

July 18, 2026 602